የፒያሳና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የ3 ወር መርሐ ግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የቀደሙትን የኮሪደር…