የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ኡጁሉና ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ በአፋር ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የሥራ ሃላፊዎቹ የ200 ሄክታር የእንስሳት መኖ እርሻ፣ የሙዝ ክላስተር እርሻ፣ የፍራፍሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በሐረሪ ክልል የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የአመራር አባላት በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ ጆክ፣ የሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉአላዊነት እና ክብር’ በሚል መሪ ሀሳብ በባህር ዳር ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ህዝባዊ መድረኩን እየመሩት የሚገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፤ የህዝብ ጥያቄዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል የፎረንሲክ ሕክምናና ሥነ-ምረዛ ማዕከል፣ የማህበረሰብ መድሐኒት ቤት፣ ስነ-አዕምሮ ሕክምና ማዕከል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለቤንች ብሄር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለቤንች ብሄር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ። ፓርቲው ያስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለቤንች ብሄር የዘመን መለወጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር’ በሚል መሪ ሀሳብ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፣ የብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አወሉ አብዲ የተመራ ልዑክ ዲላ ዙሪያ ወረዳ የልማት ስራዎችን ጎበኘ Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ የተመራ ልዑካን ቡድን የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል፡፡ የሥራ ሃላፊዎቹ በጉብኝታቸውም ጎላ ቀበሌ የቡናና የእንሰት ክላስተርን ተመልክተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉአላዊነት እና ክብር’ በሚል መሪ ሀሳብ በደሴ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ህዝባዊ መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፤ ጥያቄዎችን በኢትዮያዊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ከተረጅነት ባህል መውጣት ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ከተረጅነት ባህል መውጣት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር’ በሚል መሪ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” እየተከበረ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" የማጠቃለያ በዓል በሚዛን አማን ከተማ በአማን አየር ማረፊያ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…