Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በሃማስ ታግተው የነበሩ አራት ዜጎቿን አስለቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ጥቅምት 7 ቀን ጀምሮ በሃማስ ታግተው የቆዩ አራት ዜጎቿን አስለቀቀች፡፡ እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ ባካሄደችው የተጠናከረ ወታደራዊ ዘመቻ ነው በሃማስ የታገቱ አራት ዜጎቿን ያስለቀቀችው፡፡ ሃማስ ከሙዚቃ ፌስቲቫል…

የ”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” ሩጫ ውድድር የፊታችን ሰኔ 23 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ውድድሩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር…

ከ14 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ከውጭ መጓጓዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከሚገዛው 19 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 14 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ኩንታል ተጓጉዞ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ሰኔ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በድሬዳዋ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በድሬዳዋ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም÷በከተማዋ እየተሰራ የሚገኘውን የድሬዳዋ አነስተኛ ግድብ እና የከተማዋን…

ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በሻሸመኔ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ከፍተኛ አመራር አባላት በሻሸመኔ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። ከፍተኛ አመራር አባላቱ በሻሸመኔ ከተማ በብሻን ጉራቻ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የወተት ከብት ዕርባታና የከብት ማድለብ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉና ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ በአፋር ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የሥራ ሃላፊዎቹ የ200 ሄክታር የእንስሳት መኖ እርሻ፣ የሙዝ ክላስተር እርሻ፣ የፍራፍሬ…

የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በሐረሪ ክልል የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የአመራር አባላት በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ ጆክ፣ የሐረሪ…

በባህር ዳር ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉአላዊነት እና ክብር’ በሚል መሪ ሀሳብ በባህር ዳር ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ህዝባዊ መድረኩን እየመሩት የሚገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፤ የህዝብ ጥያቄዎች…

በሐዋሳ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል የፎረንሲክ ሕክምናና ሥነ-ምረዛ ማዕከል፣ የማህበረሰብ መድሐኒት ቤት፣ ስነ-አዕምሮ ሕክምና ማዕከል፣…