Fana: At a Speed of Life!

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በየ50 ኪ.ሜትሩ እንዲቋቋም ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ በየ50 እና 120 ኪሎ ሜትር ርቀት እንዲቋቋም ተወሰነ። በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኢነርጂ ዘርፍ ቁጥጥር ስራ አስፈጻሚ ባህሩ ኦልጅራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷…

ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመስራት ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች። በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ለንደን በሚገኘው…

የፀጥታ ሁኔታን ለመቆጣጠር የድሮኖች ስምሪት ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታ ጥምር ኃይል በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ያለውን የፀጥታ ሁኔታን በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ የወንጀል መከላከል…

የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል – ጠ/ሚ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አቶ አድማሱ ታደሰ  ጋር ተወያይተዋል፡፡ በምክክሩ በጋራ በምንሰራባቸው ጉዳዩች ዙሪያ ተወያይተናል ሲሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…

ሠራዊቱ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካታች እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ተቋሙ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የሠራዊት አደረጃጀት እና ተቋማዊ የሪፎርም…

ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ። መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል። በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…

መቻል ስሑል ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስሑል ሽረ በመቻል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የመቻልን ግቦች ሽመልስ በቀለ በ24ኛው እንዲሁም ግሩም ሀጎስ በ39ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የስሑል ሽረን የማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ አስቻለው ታመነ በ53ኛው…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሚኒስትሩ ከኖርዲክ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከሆኑ የኖርዲክ ሀገራት ከሆኑት የኖርዌይ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…