የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል yeshambel Mihert Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም ከበጋ መስኖ ልማት ከ13 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንደገለጹት÷ በተያዘው በጀት ዓመት የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደጃች ውቤ ሰፈር የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው Feven Bishaw Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ዉቤ ሰፈር ያጋጠመዉን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የእሳት አደጋው በአካባቢው በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት ላይ ያጋጠመ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷አደጋውን…
ስፓርት ሞሃመድ ሳላህ ሊቨርፑል ኮንትራቱን ለማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን ገለጸ Melaku Gedif Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጻዊው ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ ክለቡ ሊቨርፑል እስካሁን የኮንትራት ማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን አስታውቋል፡፡ የፈረኦኖቹ ንጉስ ለቢቢሲ በሰጠው አስተያየት ከሊቨርፑል ጋር ያለው የኮንትራት ውል በተያዘው ዓመት መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ አንስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ክፍት ሆነ Feven Bishaw Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ለእንግዶች ክፍት ሆኗል። የስዕል አውደ ርዕዩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መክፈታቸውን…
ቢዝነስ ከ312 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ yeshambel Mihert Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት 312 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የገቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ amele Demisew Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር ሁለቱ ሀገራት ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ ወ/ሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መከላከልና ምላሽ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ መዳረሻ ሆነዋል ተባለ amele Demisew Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ያንግ ይሃንግ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) yeshambel Mihert Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት መሠረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልል ደረጃ የብልጽግና ፓርቲ…