Fana: At a Speed of Life!

ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎች በተለያዩ መዝገቦች ከአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ…

የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪውን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን በወጣው ደረጃ መሰረት አሟልቶ ማንቀሳቀስ እንዳለባቸው…

ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ከዓለም አቀፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በደቡብ ኮሪያ እና ሲንጋፖር ያደረጉት ጉብኝት ስኬታም ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና የአፋር ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኤሌማ አብበከርን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።…

ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ደንበኞች በሐሰተኛ መታወቂያ ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመብራት ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ስምንት ደንበኞች ሐሰተኛ የተቋም መታወቂያ በማሳየት “ለኤሌትሪክ ሥራ” በሚል ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እና 20 ሺህ ብር ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በኦሮሚያ ክልል…

ዩክሬን ሩሲያ የተኮሰቻቸውን 5 ሚሳኤሎችንና 48 ድሮኖችን መጣሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን አየር ሃይል ሩሲያ ሌሊቱን ያስወነጨፈቻቸውን አምስት ሚሳኤሎች እና ከ53 ድሮኖች ውስጥ 48ቱን መትቶ መጣሉን የዩክሬን ጦር አስታውቋል፡፡   የሩስያ ጦር በኪየቭ አካባቢ በድሮኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት በመፈፀም…

በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች የልማትና የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማትና የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…