የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ Mikias Ayele Nov 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ Mikias Ayele Nov 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። በክልሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ…
ስፓርት ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ጨዋታቸውን ያደርጋሉ Mikias Ayele Nov 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ 12ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ቀን 11 ሰዓት ላይ ወደ ሴንት ሜሪ ስታዲየም አቅንቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማችን ከ1 ሺህ 300 በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት በቅተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Nov 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማችን በአዕምሮ እና በአካል ብቃት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚደረጉባቸው ከ1 ሺህ 300 በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ተዘጋጅተው ለአገልግሎት በቅተዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ገለጹ።…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው በቶተንሃም ሆትስፐር 4 ለ 0 ተሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትሃድ ስታዲየም ቶተንሃም ሆትስፐርን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ 4 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የቶተንሃም ሆትስፐርን ግቦች ጀምስ ማዲሰን በ13ኛው እና 20ኛው (2) እንዲሁም ፔድሮ ፖሮ በ52ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በተጨማሪም አራተኛዋን ጎል…
ስፓርት አርሰናል፣ ዎልቭስ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ አምሥት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም በሜዳው አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ÷ ሳካ፣ ፓርቴ እና ንዋንሪ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ እንዲሁም ዎልቭስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባቸው ተገለጸ Meseret Awoke Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት 17 ሺህ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከለውጡ ወዲህ በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የቢሮው ኃላፊ አህመድ ኢድሪስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ጉብኝት እያደረጉ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በድሬዳዋ እና ሐረር ከተሞች በዘላቂ ቱሪዝም የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ አምባሳደሮቹ ከጉብኝታቸው ጎን ለጎን ከድሬዳዋ እና ሐረር ከተማ…
ስፓርት አርባ ምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማን ግቦችም በፍቅር ግዛው በ22ኛው እና አሕመድ ሁሴን በ48ኛው ደቂቃ ከመረብ…
ስፓርት ቼልሲ ሌስተር ሲቲን በሜዳው አሸንፏል ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲን በሜዳው ያስተናገደው ሌስተር ሲቲ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቼልሲን ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን በ15ኛው እንዲሁም ኤንዞ ፈርናንዴዝ በ75ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ እንዲሁም የሌስተር ሲቲን ብቸኛ…