በሶማሌ ክልል ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ ባሻገር ለልማት ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ እየተሰጠ ነው – አቶ ሙስጠፌ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የአመራር አንድነትን በማምጣት ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ ባሻገር ለልማት ጥያቄዎች ተግባራዊ ምላሽ እየተሰጠ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት የሶማሌ ክልል ለረጅም ጊዜ…