Fana: At a Speed of Life!

ስዊድን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆን ድጋፍ አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ (238 ሚሊየን የስዊዲን ክሮና) በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ኢትዮጵያውያን የሚውል ድጋፍ ማስተላለፏ ተገልጿል፡፡ ስዊድን የምግብ፣ የውሃ፣ የመጠለያ፣ የጤና እንክብካቤ እና ጥበቃ የሚያስፈልጋቸውን ተጋላጭ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ-ጉባዔውን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር…

ቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በጤናው ዘርፍ ያለውን አጋርነት እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ልዑክ በቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ማርክ ሱዝማን ከተመራ ልዑክ ጋር ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጤና አጀንዳዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ÷ በተሰሩ በርካታ ሥራዎች አበረታች ውጤቶች…

በአቶ አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ጎንደር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የተመራ የክልልና የፌደራል አመራሮችን ያካተተ ልዑክ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ጎንደር ከተማ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑም የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ ሙሐመድን (ኢ/ር)…

ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዩኤንኤድስ ሪጅናል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዩኤንኤድስ ሪጅናል ዳይሬክተር አን ሙዞኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ለኤች አይ ቪ ተጋላጭነት የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከመከላከል አኳያ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ…

የኮምፒውተር ቫይረሶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒውተር ቫይረሶች የሚጠቀሙበት ኮምፒውተር ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ሰርጎ በመግባት መጠነ ሰፊ ጉዳቶችን ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ጉዳቱን ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል? 1.የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር መጠቀም፡- ትክክለኛ የጸረ-ቫይረስ…

የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የባለድርሻ አካላት አጋርነት ወሳኝ ነው – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሁሉም ባለድርሻ አካላት አጋርነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ "ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የወባ ማስወገድ ትግበራን እናፋጥን” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ…

የስራ ፈጠራን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የስራ ፈጠራና ስታርትአፕን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ኢኒሼቲቩ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አነሳሽነት በአፍሪካ በተለይ ኢንቨስትመንትን፣ ስራ ፈጠራንና ስታርትአፕን ለመደገፍ የሚሰራ ነው።…

አቶ በርኦ ሐሰን ከሊቢያ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ከሊቢያ ትራንስፖርት ሚኒስቴርና ልዑካን ቡድን ጋር የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍን በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ከሊቢያ ትራንስፖርት ሚኒስትር መሃመድ ሰላም አልሻቢ…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከተመድ ኤድስ (UNAIDS) ሪጅናል ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከተመድ ኤድስ (UNAIDS) ሪጅናል ዳይሬክተር አን ሙዞኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በውይይቱ ÷በኢትዮጵያ ኤድስን ለመቆጣጠር ብቻ ሳይሆን የጤና ስርአቱን በአጠቃላይ ለማሻሻል የጤና…