እነ ዮሐንስ ቧያለውና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ዮሐንስ ቧያለው እና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው የሽብር ወንጀል ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት…