Fana: At a Speed of Life!

ሚድሮክ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የወርቅ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨትመንት ግሩፕ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የወርቅ ማዕድን ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። ሚድሮክ ፋብሪካውን ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግልገል…

ዕድገትና ብልፅግና ለማሳካት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴርና በክልሉ መንግስት የጋራ ትብብር ለሁለት…

ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ አዲሱ ዓመት መጀመሪያ ብሪክስ ዘጠኝ አዳዲስ አገሮችን በአጋርነት ተቀብሏል። እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2024 በካዛን ሩሲያ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ 13 ሀገራት የብሪክስ አጋር እንዲሆኑ ግብዣ ቀርቦላቸው ነበር፡፡ ከነዚህም…

ኢቢሲ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) አሁን ካለው ደረጃ ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ሸጎሌ የሚገኘውን የኢቢሲ ዋና…

8 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስምንት ተጨማሪ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግን በይፋ ተቀላቅለዋል። ድርጅቶቹም የኢትዮ ፖስታ፣ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣…

ለጤና ተቋማት የ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን ለሚገኙ ጤና ተቋማት ከ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ አድርጓል፡፡ በማህበሩ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ሸጋው ከፋለ÷የሕክምና ግብዓቱ…

ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ ከ216 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ወጪ ንግድ 216 ሚሊየን 655 ሺ 430 የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባለፉት 5 ወራት 45 ሺህ 878 ቶን አበባ በመላክ 186 ሚሊየን 361…

የበዓል ፍጆታ ምርቶችን ለገበያ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ በሚከበሩት የገና እና ጥምቀት በዓላት ፍጆታ የሚውሉ ምርቶችን ለህብረተሠቡ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሊቁ…

50 በመቶ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በቻይና ባለሀብቶች መልማቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት አመታት በኢትዮጵያ ከተጀመሩ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 50 በመቶ የሚሆኑት በቻይና ባለሀብቶች የለሙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ ከቻይና ንግድ ምክር ቤት እና ከቻይና ኢምባሲ…

ቲካድ ለአፍሪካ ጃፓን ግንኙነት ወሳኝ በመሆኑ ኢትዮጵያ ድጋፏን ትቀጥላለች – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶኪዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኮንፈረንስ (ቲካድ) ለአፍሪካ ጃፓን ግንኙነት ወሳኝ መድረክ በመሆኑ ኢትዮጵያ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…