Fana: At a Speed of Life!

ለበዓል ገበያ የሚቀርቡ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለገና በዓል ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የገናን በዓል ጨምሮ በበዓላት ወቅት የፍጆታ ሸቀጦችና ምርቶች በከፍተኛ መጠን ለገበያ…

ለኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦት ጥያቄ ላቀረቡ ሀገራት ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ለመሆን ጥያቄ ላቀረቡ ሀገራት ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር)÷በሃይል ልማትና ተደራሽነት እንዲሁም ቀጣናዊ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳነት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ 39ኛው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ካርተር ታላቅ የሀገር መሪና ለብዙዎች…

ኤሎን መስክ የቴስላ ሳይበር መኪና ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላስ ቬጋስ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር በቴስላ ሳይበር መኪና ላይ የተከሰተው ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃሩ ታዋቂው ባለሃብት ኤሎን መስክ ገለጸ፡፡ ትናንት በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን የተመራጩ…

ዲጂታል ሙስና አሳሳቢ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል አሰራርን በመጠቀም የሚፈጸመው የሙስና ድርጊት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የዲጂታል ሙስና መረጃ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን በላይነህ ለፋና…

ኃይሌ ሪዞርት በጅማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኃይሌ ሪዞርት በጅማ ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገ/ ስላሴ ÷ ሪዞርቱ በ1 ዓመት ከ 8 ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቁን ገልፆ ለሪዞርቱ በፍጥነት መጠናቀቅ የጅማ ህዝብ ድጋፍ…

ባንኩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ" በሚል መሪ ሃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የደንበኞች አገልግሎት ወር በይፋ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣…

አየር መንገዱ 3ኛውን A350-1000 አውሮፕላን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሦስተኛውን A350-1000 አውሮፕላን ከፈረንጆቹ 2025 ጋር አብሮ መቀበሉን ገልጿል፡፡ በዚህም አየር መንገዱ እንዳለው ፥ ምቹና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ…

ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡ የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…

ለወሊድ አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶች ለክልሎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለወሊድና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶችን ለክልሎች አስረክቧል። በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የክልል ጤና ቢሮዎች ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…