Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞችና ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን የጽህፈት ቤቱ ገልጿል።

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑ በክልሉ "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው…

በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን ለትውልድ እናስተላልፋለን-ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር፣ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን እየዘከርን ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን…

ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 2ኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ይገጥማሉ፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሠዓት ላይ በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ምካፓ ብሔራዊ ስታዲየም ይደረጋል። ህመም እና ጉዳት ላይ የነበሩት…

የወል ትርክትን በማጽናት ለሀገራችን ብልጽግና እንረባረብ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ፈተና የሆነው ነጠላ ትርክት ቦታና ጊዜ እንዳያገኝ በማድረግ በወል ትርክት ወንድማማችነትን በማጽናት በጋራ ለሀገራችን ብልጽግና ልንረባረብ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የኅብር ቀን “ኀብራችን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎችና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ይህንን አስመልክቶ…

የህብር ቀን በጋምቤላ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ጳጉሜ 4 የህብር ቀን በጋምቤላ በጎዳና ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴና በሌሎች ሁነቶች እየተከበረ ነው። ስፖርት ለጤናና ለአካላዊ ብቃት ካለው ፋይዳ ባለፈ የህዝቦችን አንድነትና አብሮነት በማጠናከር…

የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የክልሉ መንግሥት እየሠራ መሆኑን ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአቶ ደስታ ጋር የተወያዩ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት የክልሉ መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሸ እየሰጠ…