Fana: At a Speed of Life!

የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የብልጽግና ፓርቲ የስራ…

በአመቱ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ ከ10 ሺህ በላይ ስደተኞች መሞታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ወደ ስፔን ለመሻገር የሞከሩ 10 ሺህ 457 ስደተኞች ባህር ውስጥ ሰምጠው መሞታቸው የስደተኞች መብት ቡድን አስታወቀ። ካሚናንዶስ ፍሮንቴራስ የተባለው የስደተኞች መብት ቡድን ባወጣው ሪፖርት÷…

ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደርና የመልሶ ማልማት ሰው ተኮር ስራዎች የብልጽግና ፓርቲን ሀገርን የመለወጥ ህልም የገለጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ…

እስራኤል በሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ በሚገኙት የሀውቲ አማፂያን ወታደራዊ መሰረተ ልማቶች ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰምቷል፡፡ የአየር ጥቃቱ የሀውቲ አማፂያን መሪ የሆኑት አቡድል ማሊክ አል ሀውቲ በቴሌቪዥን ንግግር እያደረጉ ባለበት…

ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና ደኀንነት መጠበቅ ያላትን ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለነባር ዲፕሎማቶችና…

የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረውን የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…

መረጃዎች በቴሌግራም እየተመዘበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ፡፡ አስተዳደሩ እንዳለው ከዛሬ ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተጠቀሰው የማስገሪያ (ፊሺንግ…

በቦክሲንግ ዴይ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገና በዓል ሰሞን(ቦክሲንግ ዴይ) የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አስተናግዶ 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ በተደረገው ጨዋታ በርናርዶ ሲልቫ ለማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ኢልማን ኒዲያየ ለኤቨርተን ጎሎችን…

በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የአዋጭነት ጥናት ለማድረግ የጤና ሚኒስቴር እና ቴክኢንቬሽን ላይፍኬር ኩባንያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የመግባቢያ ሰነዱ መፈረም በኢትዮጵያ ክትባት ለማምረት የሚረዳ ትልቅ…

ለቢሾፍቱ እድገት የአየር ኃይሉ አስተዋፅኦ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቢሾፍቱ ከተማ ለውጥና እድገት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አስተዋፅኦ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ ለከተማዋ ኮሪደር ልማት ተቋሙ ከባለሀብቶችና የልማት አጋር ግለሰቦች…