Fana: At a Speed of Life!

በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ ማሽነሪዎችን በመትከልና በመገጣጠም ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…

አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ በ1 ሺህ 500 ሜትር በታሪክ ሶስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቀት በታሪክ ሶስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች። በቻይና ዝያሜን እየተካሄደ ባለው ዲያመንድ ሊግ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ 3:50.30 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀች ሲሆን፤…

ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የኅብረት ሥራ ማህበራት መጠናከር ለሰላምና እድገት’ በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ባዛርና ኤግዚቢሽን በመቀሌ ተከፍቷል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኅብረት ሥራ ማህበራት ከአቻ ማህበራት ጋር መልካም ግንኙነትና የግብይት…

አትሌት ለሜቻ ግርማ በቻይና በተካሄደ 5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በቻይና ዢያሜን በተካሄደ የዲያመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈ። 12:58.96 በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው አትሌት ለሜቻ ግርማ፤ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል በርካታ ድል በማስመዝገብ…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ከጃይካ ጋር ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረሙ። የፕሮጀክት ስምምነቱ ለአራት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴን ተግባራዊ በማድረግ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሸገር ከተማ በሰበታ ክላስተር የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ አቶ ሽመልስን ጨምሮ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የመስክ ምልከታና የስራ ግምገማ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

አየር መንገዱ ወደ ፖላንድ ዋርሶው በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው 4 ሳምንታዊ በረራዎችን ማድረግ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዋርሶው በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) የተመዘገቡ ቅርሶች መገኛ፣ የድንቅ ኪነ…

ኤምባሲው በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከፓኪስታኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመረ፡፡ ኤምባሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አፈጻጸም ላይ ያተኮረ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በተከናወኑ ተግባራትና የተገኙ ለውጦች ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ነገ በሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። በምክክር መድረኩ ለመሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ በእንስሳትና አሣ ሀብት…