Fana: At a Speed of Life!

በሞሮኮ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ የ69 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ 25 የማሊ ዜጎችን ጨምሮ ቢያንስ 69 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። መዳረሻቸው ስፔን አድርገው በጀልባዋ ሲጓዙ የነበሩት ስደተኞች ቁጥር 80 እንደነበር የማሊ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ ዘጠኝ…

ማኅበራዊ ችግሮች የምንፈታበት አንዱ መንገድ የበጎ ፈቃድ ሥራ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችንን ማኅበራዊ ችግሮች የምንፈታበት አንዱ መንገድ የበጎ ፈቃድ ሥራ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ። በሀገራዊ አንድነት፣ በዘላቂ ሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ…

የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታን እስከ መጋቢት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ16 ሔክታር ላይ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታ 71 በመቶ ተጠናቅቋል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኮሎኔል መሐመድ አሰን (ኢ/ር) እንዳሉት÷ ከ14 በላይ…

የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ያለውን የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የተከሰተው በተለምዶ ሲኖ ትራክ በሚል የሚታወቅ የጭነት ተሸከርካሪ እና የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ በመጋጨታቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በአደጋው…

የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች በዚህ ወር ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች ከታሕሣሥ 22 እስከ 26 እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ ። በውድድሩ 21 ክለቦች፣ ሁለት ማሰልጠኛ ተቋማት እና አንድ…

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ለተፈጠሩ የውስጥ ችግሮች መፍትሔን ለማበጀት የሚሰራ ፓለቲካዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለፁ የሚችሉ ቀጥተኛ ውጤቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ መካከል የሕገ-መንግስት ማሻሻያዎች፣ የፖለቲካ…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…

የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና…

በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና ወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና የወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እና የሚበረታታ እንደነበር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በምክክሩ…