ስፓርት
ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የግብፅ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ መገናኘታቸው ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያ ካዘጋጀቻቸው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች መካከል ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተጠቃሽ ነው፡፡
ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት 3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል በማድረግ ዋንጫውን ማንሳቱ አይዘነጋም፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብፅን አሸንፎ ዋንጫውን ያሳካበት ታሪካዊው 3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ብዙ ገጠመኞችንም…
Read More...
ዳንኤል ሌቪ ከቶተንሃም ሆትስፐር ሃላፊነታቸው ለቀቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሃም ሆትስፐር ሊቀ መንበር ዳንኤል ሌቪ ከሃላፊነት መልቀቃቸውን ክለቡ ይፋ አድርጓል።
ዳንኤል ሌቪ የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ለ25 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን÷ ስፐርስ በሌቪ የስልጣን ዘመን ብዙ ለውጦችን አሳይቷል።
የ63 ዓመቱ ዳንኤል ሌቪ በሰሜን ለንደኑ ክለብ…
ማንቼስተር ሲቲ ዶናሩማን አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ 30 ሚሊየን ዩሮ ወጪ በማድረግ ጣሊያናዊውን ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማን ከፒኤስጂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ዶናሩማ በማንቼስተር ሲቲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡
ግብ ጠባቂው በ2024/25 የውድድር ዓመት ፒኤስጂ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ…
ማንቼስተር ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ ሴን ላሜንስ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡
ዩናይትድ ለግብ ጠባቂው ዝውውር ለቤልጂየም ፕሮ ሊጉ ሮያል አንትወርፕ 21 ሚሊየን ዩሮ የሚከፍል ይሆናል፡፡
ተጫዋቹ ለአምስት ዓመታት በኦልድትራፎርድ የሚያቆየውን ውል እንደሚፈርም ዘ አትሌቲክ…
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከባየር ሊቨርኩሰን ተሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን አሰናብቷል፡፡
አሰልጣኙ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ ያለ ክለብ የቆዩ ሲሆን፥ በዚህ ክረምት ስፔናዊውን ዣቢ አሎንሶ ተክተው ባየር ሊቨርኩሰንን መረከባቸው ይታወሳል፡፡
ሊቨርኩሰን በቡንደስሊጋው ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች በአንዱ ተሸንፎ በአንዱ አቻ…
በዛሬው ዕለት የተደረጉ ዝውውሮች…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን በርካታ ተጫዋቾች ወደተለያዩ ክለቦች በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ፡፡
ሊቨርፑል የክለቡ ክበረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አሊክሳንደር ኢሳክን ከኒውካስል ዩናይትድ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡
ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን…
በሜክስኮ ማራቶን አትሌት ታዱ አባተ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ታዱ አባተ አሸንፏል፡፡
አትሌቱ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመጨረስ ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡
በርቀቱ የተሳተፈው ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት አዳነ ከበደ 2 ሰዓት ከ13 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ በመግባት አራተኛ ደረጃን ይዟል፡፡