ስፓርት
ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊ ግቦች ወገኔ ገዛኸኝና አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ…
Read More...
የፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክርና የዛሬ ወሳኝ ጨዋታዎች…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ፡፡
የሊጉ መሪ አርሰናል በሜዳው ኤቨርተንን የሚያስተናግድ ሲሆን፥ ተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ወደ ለንደን ስታዲየም አቅንቶ በወራጅ ቀጣና የሚገኘውን ዌስትሃም ዩናይትድ ይገጥማል፡፡
መድፈኞቹ ከኤቨርተን ጋር…
ሸገር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሸገር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሸገር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሚር አብዶ እና ሚሊዮን ሀይሉ አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር አምስት መዳረሻዎች መካከል አንዷ ሆነች።
በበርካታ የዓለም ከተሞች መዳረሻውን የሚያደርገው የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ውድድር በአዲስ አበባ ሲደረግ በዓለም አትሌቲክስ የነሐስ ደረጃ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመልክቷል።
ኢትዮጵያ በታሪክ…
ፒኤስጂ ከቼልሲ – ተጠባቂው ፍልሚያ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከቼልሲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
የአምና የመድረኩ አሸናፊ ፒኤስጂ በዚህ የውድድር ዓመት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በማድረግ 16ቱን መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ…
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ ምሽት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ይጀምራሉ፡፡
ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከጋላታሰራይ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በታሪካቸው ስድስት ጊዜ የተገናኙ ሲሆን፤ ጋላታሰራይ ሦስቱን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል በአንዱ ድል አድርጎ በሁለቱ…
በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ 5ኛ ዙር ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ 5ኛ ዙር የኤፍ ኤ ዋንጫ ዛሬ ኒውካስል ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ፣ አርሰናል ከማንስፊልድ ታውን እንዲሁም ቼልሲ ከሬክሳም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ ስታዲየም በማቅናት ምሽት 5 ሰዓት ላይ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ዓመት ብቻ ለ5ኛ ጊዜ…