Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች እና ጨዋታዎች ፌስቲቫል ታዘጋጃለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን የአፍሪካ የባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ፌስቲቫል እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከአፍሪካ ባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች ኮንፌዴሬሽን ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። በስምምነቱ መሰረት በተያዘው የፈረንጆቹ 2026 የሚካሄደውን የመጀመሪያውን የአፍሪካ ባህል ስፖርቶችና ጨዋታዎች መልቲ-ኤቨንት ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ይካሄዳል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ…
Read More...

በቶተንሃም ሆትስፐር እየተፈለገ የሚገኘው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ…

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 21፤2018 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል፡፡ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶርን በትናንትናው ዕለት ያሰናበተው ቶተንሃም ሆትስፐር ሮቤርቶ ዲዘርቢን በቋሚነት የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠር እንደሚፈልግ ተነግሯል፡፡ ኢጎር ቱዶር በሰሜን ለንደኑ ክለብ የ44 ቀናት…

አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ከቶተንሃም ሆትስፐር ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ከአሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ ከሊጉ የመውረድ ስጋት ያለበት ቶተንሃም ቶማስ ፍራንክን በማሰናበት የኢጎር ቱዶርን ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ የ47 ዓመቱ አሰልጣኝ ኢጎር ቱዶር ባስመዘገበው ደካማ ውጤት ከ44 ቀናት ቆይታ በኋላ ከክለቡ…

የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 23ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና 19ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድርና ፌስቲቫሉ መክፈቻ ላይ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ መኪዩ መሀመድ፣ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ህይወት መሀመድን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን 3 ለ 0 አሸንፏል። በሞሮኮ ኤል አብዲ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የዋልያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አቤል ያለው (2) እና ከነዓን ማርክነህ አስቆጥረዋል። መልሱ ጨዋታ በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ…

ከልጅነቱ የአርሰናል ወዳጅ ሆኖ ያደገው ዊሊያም ሳሊባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ፈረንሳዊው ዊሊያም ሳሊባ፡፡ መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የተወለደው ሳሊባ እንደ ማንኛውም ታዳጊ በፓሪስ በምትገኝ ቦንዲ መንደር ውስጥ መንገድ ላይ ኳስ እየተጫወተ ነው ያደገው፡፡ በሳሊባ የእግር ኳስ ሕይወት ላይ ትልቅ…