ስፓርት
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በተካሄደው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ ባደረጉት ጨዋታ ፍጻሜውን አግኝቷል።
በጨዋታው የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው 3 ግቦች ስሑል ሽረን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል።
የመድንን ማሸነፊያ ግቦች አቡበከር ሳኒ፣ ወገኔ ገዛኸኝ እና ዋንጫ ቱት አስቆጥረዋል፡፡
በሌላ በኩል…
Read More...
ኦሮሚያ ክልል የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26 የስፖርት አይነቶች ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
በውድድሩ ከ5 ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉ ሲሆን÷ በወንዶች የእግር ኳስ የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ኢትዮጵያን 2 ለ 1 በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።
በተመሳሳይ የሴቶች…
ሊቨርፑል ሚሎሽ ኬርኬዝን ከበርንማውዝ አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል የግራ ተመላላሽ ተጫዋች የሆነውን ሚሎሽ ኬርኬዝ ከበርንማውዝ አስፈርሟል፡፡
ኬርኬዝ የሕክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ ካለፈ በኋላ ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል መፈረሙ ተመላክቷል።
ለተጫዋቹ ዝውውር ሊቨርፑል 40 ሚሊየን ፓውንድ ማውጣቱ ነው የተገለጸው፡፡
የ21 ዓመቱ ሀንጋሪያዊ ከሆላንዳዊው ጄረሚ…
መቐለ 70 እንደርታ ከፕሪሚየር ሊጉ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሊጉ እንዲቆይ ያስቻለችዉን ብቸኛ ግብ እዮብ ገብረማሪያም በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል።
ለ2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን ለመቆየት የአቻ ውጤት በቂው የነበረዉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ደረጃን ይዞ የውድድር ዓመቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም፣ በረከት ጥጋቡ እና ይሄነው የማታው አስቆጥረዋል፡፡
ባህር ዳር ከተማ 54 ነጥብ በመሰብሰብ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር ዓመቱን አጠናቅቋል፡፡
አስቀድሞ ከሊጉ…
አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል።
የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ አዳም ላላና በ37ዓመቱ ጫማ መስቀሉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል፡፡
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቆይታው በ305 ጨዋታዎች የተሳተፈ ሲሆን÷ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ደግሞ 34 ጨዋታዎችን አድርጓል፡፡
አዳም ላላና…
ተጠባቂው የ90 ደቂቃ ፍልሚያ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድንን ሻምፒዮን በማድረግ ከሊጉ ከሚሰናበቱ አራት ክለቦች መካከል 3ቱን ከወዲሁ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሸኝቶ የውድድር አመቱን ሊቋጭ ሦስት ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡
አዳማ ከተማ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ተከትሎ ከፕሪሚየር ሊጉ የሚወርደውን ክለብ የሚወስነው የ90 ደቂቃ…