Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ማንቼስተር ሲቲ የማርክ ጉሂን ዝውውር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ማርክ ጉሂ ወደ ማንቼስተር ሲቲ ያደረገውን ዝውውር ክለቡ ይፋ አድርጓል። የክርስታል ፓላስ የኋላ ደጀን የነበረው እንግሊዛዊው ተጫዋች ጉሂ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከሚገኙ ወጥ እና አስተማማኝ ከሚባሉ ተከላካዮች ተርታ መመደብ የቻለ ተጫዋች ነው። የ25 ዓመቱ የመሃል ተከላካይ ተጫዋቹ በሲቲዎች ቤት ለ5 ዓመታት ከግማሽ የሚያቆየውን የረጅም ዓመት ውል ተፈራርሟል። ሊቨርፑል እና ባየር ሙኒክን ጨምሮ በበርካታ ታላላቅ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው ጉሂ በማንቼስተር ሲቲ…
Read More...

ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ሴኔጋል በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇን ሀገር ሞሮኮ በማሸነፍ በትናንትናው ዕለት የውድድሩ ሻምፒዮን ሆናለች፡፡ ድሉን ተከትሎ በዋና ከተማዋ ዳካር…

ሞሮኮ እና ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ሞሮኮ እና ሴኔጋል ዋንጫውን ለማንሳት ወደ ሜዳ ይገባሉ። ጨዋታው ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሞሮኮ መዲና ራባት ፕሪንስ ሙላይ አብደላ ስታዲየም ይካሄዳል። በደጋፊዎቹ ፊት የሚጫወተው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍጻሜው ከናይጄሪያ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በመለያ ምት አሸንፎ ነው ለፍጻሜ…

አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት 0 ለ 0 ተለያይተዋል። ምሽት 2፡30 ላይ የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ያለምንም ግብ የተጠናቀቀ ሲሆን÷ አርሰናል በሊጉ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ማንቼስተር ሲቲ ያለውን ልዩነት ወደ 9 ማስፋት የሚችልበትን ዕድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል።…

ድንቅ የአረንጓዴ ውበት በቤኑና መንደር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጪነት የተሰራውና ከመተሐራ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ቤኑና መንደር ሩቅ ሆነው እንዲሁም በምስል ለሚመለከቱት ግሩም የሆነውን ድንቅ የአረንጓዴ ውበት ይዟል። ወደ ቤኑና መንደር ደርሰው ውስጥ መግባት ሲጀምሩ በመንገዱ ግራ እና ቀኝ እንደ ወታደር በተጠንቀቅ የቆሙት…

ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ በአፍሪካ ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ 3ኛውን ደረጃ ይዛ አጠናቀቀች ። ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ መደበኛ የጨዋታ ጊዜ አልቆ በመለያ ምት ናይጄሪያ ግብጽን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ ይህንን ውጤት ተከትሎም ናይጄሪያ በውድድሩ 3ኛ ደረጃ ይዛ…

ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያይቷል። 12 ሰዓት ላይ በተጀመረው የቼልሲ እና ብሬንትፎርድ ጨዋታ ቼልሲ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው የቼልሲን ማሸነፊያ ግቦች ጃኦ ፔድሮ በጨዋታ ኮል ፓልመር በፍጹም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፈዋል። እንዲሁም…