Fana: At a Speed of Life!

ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው ስምምነት ወሳኝ ርምጃ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው የልማት ስምምነት ታላቅ ርምጃ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የክልሉ መንግስት ከሁለቱ ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት…

የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራር እናጠናክራለን - እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየመስኩ የጀመርናቸዉን የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራርና አደረጃጀት እናጠናክራለን አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ…

በአዲሱ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ለማድረግ ይሰራል አለ። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በተጠናቀቀው 2017 የተከናወኑ ተግባራት…

አዲሱ አመት የኢትዮጵያን እምርታ ወደ ላቀ ደረጃ የምናሸጋግርበት ይሆናል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ አመት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታችንን በማጎልበት የኢትዮጵያን እመርታ ወደ ላቀ ደረጃ የምናሸጋግርበት ይሆናል አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ አፈ ጉባኤው አዲሱን አመት አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ…

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል በሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ደስታውን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ግንባታው ተጠናቆ ትናንት በተመረቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስኬት የተሰማውን ደስታ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕከት፥ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድን ዛሬ ጠዋት አግኝቼ የጋራ ፍላጎት ባለን ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕከት÷ ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን በጽሕፈት…

በክልሉ ለ853 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 853 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት፤ መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና የይቅርታ መስፈርትን ማሟላታቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲሱ አመት የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ነው ብለዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ምርቃት የተሰማትን ደስታ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያውያን ኅብረት ምሳሌ በሆነው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ የተሰማትን ደስታ ገልጻለች፡፡ የቤተክርስቲያኗ የጳጳሳት ጉባኤ ባስተላለፈው የደስታ መግለጫ መልዕክት፥ ለምረቃ የበቃው ግድብ ለመላው ኢትዮጵያውያን…