የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የአየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀ ነው – የኢፌዴሪ አየር ኃይል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀ ነው አሉ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፡፡
ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ግድቡ ተጠናቅቆ ለምረቃ በመብቃቱ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ…