የክልላችንን ቅርስ፣ ባህል እና ታሪክ ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በመደመር ማስቀጠል ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የክልላችንን የዳበረ ቅርስ፣ ባህል እና ታሪክ ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በመደመር ማስቀጠል ይገባል አሉ።
‘ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ' በሚል መሪ ቃል ጳጉሜን 5 የነገው ቀንን አስመልክቶ…