Fana: At a Speed of Life!

በለንደን ደርቢ ቼልሲና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለቱ የለንደን ክለቦች ቼልሲ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች ያለምንም ግብ አቻ…

በተንታ ወረዳ በመሬት ናዳ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ የአንድ አርሶ አደር ቤተሰብ አባላት የሆኑ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። የተንታ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ ወርቅነህ መላኩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አደጋው ቋጥኝ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷በስራው ሁሉ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንደወገነ በኖረው…

ፕሬዚዳንት ታዬ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷አንጋፉውና ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ ÷በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት…

አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት ደበበ እሸቱ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)…

ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕጽ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አደንዛዥ ዕጹ የአዲስ አበባ ፖሊስና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጉለሌ…

የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ። ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በኹነቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ13 የሬዲዮ ጣቢያዎች፣…

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከእውቋ አሜሪካዊት ተዋናይት እና የፊልም ባለሙያ አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ዓለም አቀፍ የጥበብ ኢንዱስትሪ መሳብ በሚችሉባቸው ዘዴዎች ላይ መክረዋል።…