Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡…

የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢንዱትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…

ዩቬንቱስ – በተማሪዎች ተመስርቶ በስፖርቱ ዓለም የገነነ ስም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እስከ ዚነዲን ዚዳን፣ ለሦስት ተከታታይ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ መሆን ከቻለው ሚሼል ፕላቲኒ እስከ አንድሪያ ፒርሎ እና ጂያንሉዊጂ ቡፎን በርካታ ከዋክብት የጣሊያኑን ገናና ክለብ ጥቁርና ነጭ ማልያ ለብሰው ተጫውተዋል፡፡…

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ምሽት 12:00 ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ በተርፍ ሙር ስታዲየም ከበርንሌይ ጋር የሚጫወት ሲሆን፤ በተመሳሳይ ሰዓት ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ…

አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ እና ህንድ በመከላከያ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል የተደረገው ስምምነት በመጪዎቹ 10 ዓመታት ውስጥ የመከላከያ ትብብርን ለማስፋት የሚያስችል ነው፡፡ ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል በተደረጉት ተከታታይ…

ታሪካዊ ስህተትን የሚያርመው የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ በታሪክ አጋጣሚ የተፈጸሙባትን ስህተቶች የሚያርም ነው አሉ ምሁራን። ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤ የባሕር በር ጉዳይ የአሁኑን ትውልድ ብቻ ሳይሆን የመጪውን ትውልድ ዕጣ ፋንታ ይወስናል።…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ከዋክብት ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ በነገው ዕለት ይጀምራል። ውድድሩ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በአዳዲስ ኮከቦች ቅዳሜ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር አዳዲስ ኮከቦችን ይዞ በመጪው ቅዳሜ ይጀምራል። የምዕራፍ 21 ተወዳዳሪዎች ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብት ናቸው። ውድድሩ ቅዳሜ ሲጀመር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ…

በ2 ሚሊየን ፓውንድ ዩናይትድን የተቀላቀለው ኤድዊን ቫንደርሳር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ከተመለከታቸው ምርጥ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ኤድዊን ቫንደርሳር ዩናይትድን የተቀላቀለው በ2 ሚሊየን ፓውንድ ብቻ ነበር፡፡ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ የተጫዋችነት ህይወቱን በሀገሩ ክለብ አያክስ…