የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ350 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ Abiy Getahun Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ተለይተዋል Abiy Getahun Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ለይቻለሁ አለ። በሀገሪቱ ከሚከሰተው የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ 47 በመቶ የሚከሰተው በዛፎች ንክኪ በመሆኑ ዛፎች ከመሰረተ ልማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ ሠላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Abiy Getahun Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርምርና ልማት ስራን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንና የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው። አውደጥናት "በደህንነትና ስትራቴጂክ ጉዳዮች የሰለጠኑ ብቁ አመራሮችን በማፍራት…
ስፓርት ቼልሲ ጆአዎ ፔድሮን ከብራይተን አስፈረመ Abiy Getahun Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጫዋች ጆአዎ ፔድሮን በይፋ አስፈርሟል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 የሚያቆውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ቼልሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ስለሚያረጋግጡ ተጠናክረው ይቀጥላሉ Abiy Getahun Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ኑሮ በመቀየር ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች በመሆናቸው ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ 'በጎነት ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Abiy Getahun Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…
ስፓርት ከተቹት ውድድር የተሰናበቱት ፔፕ ጋርዲዮላ … Abiy Getahun Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር በተለያዩ አካላት በርካታ ትችት እየተሰነዘረበት ይገኛል፡፡ ውድድሩን ሲተቹ ከነበሩት መካከል የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አንዱ ቢሆኑም በሳዑዲው ክለብ አልሂላል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው Abiy Getahun Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀናጀ መንገድ እየተከናወነ ይገኛል። የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በክልሉ 18 ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Abiy Getahun Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ፣ የሴቶች እና…