ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ የሀገሪቱ የኢነርጂ ኩባንያዎች በአዲስ መልኩ እንደሚዋቀሩ ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የመንግስት ኢነርጂ ኩባንያዎች በአዲስ መልኩ እንደሚዋቀሩ አስታውቀዋል።
ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ይፋ ያደረጉት የኢነርጂ ኩባንያዎች የስራ ኃላፊዎች በሙስና በመዘፈቃቸው የተነሳ የኢነርጂ ዘርፉ ችግር ውስጥ…