Fana: At a Speed of Life!

ቀጣናዊ ደኅንነትን ለማስጠበቅ የጸጥታ ተቋማትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ቀጣናዊ ደኅንነት ለማስጠበቅ ቀጣናዊ የጸጥታ ተቋማትን ማጠናከር እና በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ የአፍሪካ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ…

የኩርዱ ታጣቂ ቡድን የሰላም አማራጭን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዱ ታጣቂ ቡድን (ፒኬኬ) ከአራት አስርት ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ወደ ሰላማዊ ትግል ለመምጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ ውሳኔውን ያስተላለፈው በፈረንጆቹ 2025 ከግንቦት 5 እስከ 7 ባደረገው ኮንግረስ ነው። ፒኬኬ ለ40 ዓመታት…

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈተናዎችን በማረም ምቹ መደላድል ተፈጥሯል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሂደት ላይ የነበሩ ፈተናዎችን በማረም በዘርፉ ምቹ መደላድል መፍጠር ተችሏል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። 3ኛው "ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025" ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ነገ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ። ጉባኤው ከጂ20 ኢንተር ፌዝ ፎረም፣ ከአፍሪካ ህብረትና በአፍሪካ ህብረት ስር…

የኢትዮ-ኬንያ የንግድ ስምምነትን ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ኬንያ የንግድ ስምምነትን ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሁለቱ ሀገራት የተቀላጠፈ የጠረፍ ንግድ ማዕቀፍ ላይ በሦስት ዙር ያደረጉትን ድርድር በመቋጨት ባለፈው ወር…

ዴንማርክ የኢትዮጵያን አረንጓዴ ልማት ተግባራት መደገፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ አጋርነት በሁሉን አቀፍ ልማት፣ በአረንጓዴ ሽግግር ውጥኖች እና ህዝብ ለህዝብ ትስስር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ ከፋና ዲጂታል ጋር በነበራቸው…

ሊቨርፑል በአርሰናል የክብር አቀባበል ይደረግለታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የሊጉ ጨዋታ ሳይጠናቀቅ አስቀድሞ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠዉ ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ በተጋጣሚዉ…

47ኛ ዓመት የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል በነቀምቴ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል በኦሮሚያ ክልል በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…

የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ አለው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) መስፈርት መሰረት እየተገነባ ያለው የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለሀገሪቱ የስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ እንደሚኖረው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የፌደራልና የክልል አመራሮች…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ 80ኛ ዓመት የድል በዓል አከባበር በተጓዳኝ ከሀገሪቷ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪና ተወካይ ኢጎር ሌቪቲን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ሩሲያ በሎጂስቲክስና…