በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በበዓል ወቅት የምርት እጥረት እንዳያጋጥም በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ኃላፊ አስር ኢብራሂም መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም…