Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 37 ሺህ ቶን የተቀነባበረ መኖ አመረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 10 ወራት 37 ሺህ ቶን የተቀነባበረ መኖ አመረተ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እንዳሉት፤ የሌማት ትሩፋት መርሐ…

ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ በቡሬ ከተማ የዕድገት በህብረት መጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያስገነባቸውን 15 የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ። በ1971 ዓ.ም የተመሰረተው ትምህርት ቤቱ፤ በዕድሜ ብዛት…

ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው አሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የስራ ባህልና ምርታማነት ለሀገር ሉዓላዊነት"…

ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

አሜሪካ ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል- አያቶላህ አሊ ሀሚኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን እና እስራኤል ግጭት አሜሪካ ወታደራዊ ተሳትፎ ካደረገች ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል ሲሉ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሀሚኒ አስጠነቀቁ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በፍጥነት እጅ እንድትስጥ ማሳሰባቸውን ተከትሎ…

የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ ጽሑፎችና መልዕክቶች ያሰራጨው ግለሰብ በ7 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የመንግስትን ስም የሚያጠለሹ እና ራሱን የአማራ ፋኖ ብሎ የሚጠራውን ጽንፈኛ ቡድን የሚደግፉ ጽሑፎች እና መልዕክቶች በማሰራጨት የሽብር ተልዕኮ ሲፈፅም የነበረ ግለሰብ በሰባት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠሩን ማህበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት እየተካሄደ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ በክልሉ የገጠር…

ከዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከታሪካዊው ዓድዋ ድል መታሰቢያ ጋር ተሰናስለው የሚገነቡት ሞሎች በተያዘላቸው ጊዜ ይጠናቀቃሉ አሉ። ከንቲባዋ በመሀል አራዳ እየተገነቡ ከሚገኙት ሶስት ሞሎች መካከል የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ግንባታ…

በክልሉ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሕብረተሰቡ ማሕበረሰብ አቀፍ የፍትሕ አገልግሎት ከመደበኛ የፍትሕ አገልግሎት ጋር በአማራጭነት እንዲያገኝ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…

የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል ይፈጥራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር አቀፍ የስፖርት ጨዋታዎች የነገ የሀገር ተረካቢ ወጣቶች ሀገራቸውንና ባሕላቸውን እንዲያውቁ ዕድል የሚፈጠርበት መድረክ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ስፖርት ለኅብረ ኢትዮጵያ አርበኝነት" በሚል…