Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በክልሉ 90 የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ናቸው አለ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማና ኢንዱስትሪ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን…

የኃይልና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት የፖሊሲ እና አሰራር ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይልና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት የፖሊሲ እና አሰራር ማሻሻያ አድርጓል። አገልግሎቱ ባለፉት ጊዜያት የኃይል እና መሰረተ ልማት ስርቆትን ለማስቀረት ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት በማድረግ…

በመዲናዋ 44 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የወንዝነት ባህሪያቸውን ለቀው የነበሩትን የመዲናዋ ወንዞች ከብክለት ለመከላከል 44 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት እየተከናወነ ነው አለ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ዲዳ…

ህዳሴ ግድቡ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው ሀገራት ሀብት ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። "ቀጣናዊ የኃይል ትስስር ለአካታች እና ዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሀሳብ አራተኛው አፍሪራን ቀጣናዊ ኮንፈረንስ…

የበጀት ዓመቱን ቀሪ ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ቀሪ ገቢን ፍትሃዊ በሆነ አግባብ ለመሰብሰብ ባለድርሻ አካላት በመናበብና በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በመዲናዋ ገቢን በአግባቡ መሰብሰብና በገቢ አሰባሰብ ላይ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀይድራባድ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በህንድ አምስተኛ መዳረሻውን የሀይድራባድ በረራ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት ያስጀመረው የሀይድራባድ…

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባህር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ…

ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ረፋድ 3፡30 ላይ በወንጂ ሁለገብ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነው ሁለቱ ቡድኖች 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት የተለያዩት።…

ፈተናውን ከስርቆት በጸዳ መልኩ እንዲሰጥ በማድረግ ውጤታማና ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ከስርቆት በጸዳ መልኩ እንዲሰጥ በማድረግ ውጤታማና ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ይገባል አሉ። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አሰጣጥ ሂደትን በተመለከተ የጸጥታ…

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መዲና ከመሆን አልፋ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፀጋዬ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት "ኢትዮጵያ በዲፕሎማቶች እይታ” የተሰኘ የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ዛሬ…