የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ቻለ Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ባለፉት 11 ወራት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ቢሊየን 166 ሚሊየን ብር በላይ የህዝብና መንግስት ጥቅም ማዳን ቻለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ 0 አሸነፈ Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 4 ለ0 አሸንፏል። ምሽት 12 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወንድወሰን በለጠ በሁለተኛው አጋማሽ ለባህር ዳር ከተማ ሦስት…
ስፓርት የሙሉጌታ ከበደ የቀብር ሥነሥርዓት ተፈጸመ Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ቀብር ሥነሥርዓት ኮልፌ በሚገኘው የሙስሊም መካነ መቃብር ተፈፅሟል። ዛሬ ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር ከተደረገ በኋላ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀቢብ ከማል በፍጹም ቅጣት ምት በ45ኛው…
ጤና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መጪውን የክረምት ወራት ተከትሎ የሚከሰተውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ባለፉት 10 ወራት 1 ሚሊየን 772…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን እየጎበኙ ነው Adimasu Aragawu Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ ባለሙያዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን እየጎበኙ ነው። ባለሙያዎቹ በጉራጌ ዞን የግቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ጨምሮ በዞኑ የሚገኙ ባህላዊ መስህቦችን ተመልክተዋል። የግቤ ሸለቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ72 ሺህ በላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሄደ Adimasu Aragawu Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት 72 ሺህ 374 የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሂዷል። የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል እና የወሳኝ ኩነት ዘርፍ ኃላፊ ሰለሞን ደነቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በበጀት ዓመት 73 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ Adimasu Aragawu Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር በማየት ተሳትፏቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በከተማ ደረጃ የወጣቶች የማጠቃለያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮች የፋይናንስና ኢንሹራንስ አገልግሎት እየቀረበ ነው Adimasu Aragawu Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ የሆኑና በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶና አርብቶ አደሮችን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ ምርትና ምርታማነታቸው እንዲጨምር ድጋፍ እየተደረገ ነው። በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶአደሮች የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና…