ጤና ማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት… Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት ጤናማና አምራች ዜጋ እንዲፈጠር በርካታ ስትራቴጂዎችና ሪፎርሞች በመቅረጽ በመተግበር ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ውስጥ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ተደራሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር – የለውጡ መንግሥት ፍኖተ ካርታ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በ’መደመር’ መርህ የነበሩ ወረቶችን እና አዳዲስ ዕሳቤዎችን አቀናጅቶ የላቀ ዐቅም መፍጠር እንደሚቻል በማሳየት ባለፉት ስምንት ዓመታት መንግሥት በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በዚህም…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻዊያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ በዚህ ሳምንት የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ሥራዎቻቸውን በሁለት ዙር ያቀርባሉ። ለ13 ሳምንታት በሚዘልቀው በዚህ ምዕራፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ 5ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ አምስተኛውን የ"አዲስ መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት በይፋ ሥራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሀገራዊ ለውጡ ስምንተኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው – ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አሉ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም። ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሒም ቀደም ሲል የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም ኢትዮጵያን በአፍሪካ የዲፕሎማሲና የንግድ መድረክ ቀዳሚ ተመራጭ እያደረጋት ይገኛል። መንግሥት ያከናወናቸውን መጠነ-ሰፊ የሪፎርም ሥራዎችና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተከትሎ በዘርፉ መነቃቃት በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና በላብ የሚጸና ሉዓላዊነት… Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ግዛታዊ አንድነቷን የተዳፈሩ ኃይሎችን በጀግንነት መክታ በልጆቿ ደም ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ ግዛታዊ አንድነቷ ተከብሮና ጎተራዋን ሞልታ ሉዓላዊት እና የልማት ቀንዲል ሆና እንድትቀጥል ደግሞ ከደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማዋን የሚመጥን ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ፉክክር ለማድረግ የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩ ትልቅ እመርታ ነው – የጋራ ምክር ቤት Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተማዋን የሚመጥን ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ፉክክር ለማድረግ የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩ ትልቅ እመርታ ነው አለ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ማሩ ጃኔ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ባለድርሻዎች ጋር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የተሳታፊ ልየታ መርሐ ግብር ማካሄድ ጀመረ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልል ባለድርሻዎች ጋር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የተሳታፊ ልየታ መርሐ ግብር ማካሄድ ጀመረ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት÷…
ስፓርት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ከሦስት ክለቦች ጋር ያሳካ ብቸኛ ተጫዋች – ክላረንስ ሲዶርፍ Adimasu Aragawu Apr 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ክላረንስ ሲዶርፍ የዓለም እግር ኳስ ከተመለከታቸው ምርጥ የመሀል ሜዳ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፡፡ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን በጀመረበት የሀገሩ ክለብ አያክስ አምስተርዳም የአውሮፓ ሻምፒየንስ…