Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በበጀት ዓመቱ 10 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በ11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…

በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስ ወደ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ያስፈልጋል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የልማት ጥያቄዎች ብዙ በመሆናቸው ሁሉንም ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም እንደሚጠይቅ…

ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2018 ዓም የቀረበው ረቂቅ በጀት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትን ከማሻሻል አንፃር ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ…

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷ አባቶች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ብጹዓን አባቶቹ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ያካሄዱት በአዲስ አበባ ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል…

በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች ሚናቸውን እየተጫወቱ ነው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ከፍተኛ የሕብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና እየተጫወቱ ናቸው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)። “የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ…

ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ለተማሪዎች ሰላማዊና ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ…

ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው በርትተው መስራት አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው ፈተናውን በርትተው መስራት አለባቸው አሉ። ሚኒስትሩ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ጋር በመሆን…

የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ ማብሰሪያ ገባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የሽምግልና መማክርት ምስረታ የማብሰሪያ ገባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጉባኤው በአማራ ክልል ከሚገኙ 22 ዞኖች የተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተካተቱበት ክልላዊ የሽምግልና መማክርት ተመስርቷል። የሽማግሌዎች መማክርት…

በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የ7ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ባለፉት ስድስት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…