የሀገር ውስጥ ዜና በፓሪስ ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ምን አለች… Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ ፈረንሳይ 12ኛውን የፓሪስ ፎረም አካሂዳለች። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ የብድር ሂደት ማሳለጥን አንኳር አድርገዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በፎረሙ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሀገራት መካከል ያለው የብድር…
ቢዝነስ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል። የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ሰጠኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ የወርቅና ድንጋይ ከሰል ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅ ፀደቀ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። በምክር ቤቱ የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡለት ጥያቄ ምላሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ምርመራዎችን በማከናወን ከ5 ሺህ 600 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አለ የፌደራል ፖሊስ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ…
ስፓርት ሞናኮ አንሱ ፋቲን በውሰት አስፈረመ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች በ11 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በ2024/25 የውድድር…
ፋና ስብስብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግንቦት እና ሰኔ ወር ያከናወኑት ተከታታይ ተግባራት Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንቦት እና ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ የኢኮኖሚ ልማት፣ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ዕድገት፣ ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲ እና መንግሥታቸው ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት እያደረገ ያለውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በሚያሳይ መልኩ ተከታታይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል አሉ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች የሠላም፣ የአንድነት እና የልማት ኮንፈረንስ…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ውሳኔዎችን አሳለፈ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚሁም የሲዳማ ቡና ስፖርት ከለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ…
ቢዝነስ በክልሉ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በበጀት ዓመቱ 10 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በ11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጀክቶችን ለመጨረስ ወደ 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር ያስፈልጋል – አቶ አህመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው በ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የልማት ጥያቄዎች ብዙ በመሆናቸው ሁሉንም ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም እንደሚጠይቅ…