የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በምርጥ ሥራ አመራር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ Hailemaryam Tegegn Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በ10ኛው የአፍሪካ ሲቪል ሰርቪስ ቀን በምርጥ ሥራ አመራር የተመራ ተቋም ሽልማትን በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል። 10ኛውን የሲቪል ሰርቪስ ቀን አስመልክቶ ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የመንግስት ተቋማት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል – አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን Hailemaryam Tegegn Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ያልተቋረጠ ጥረት ያስፈልጋል አሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ተረክኺን፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ እያደገ ለመጣው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አማራጭ ዕድሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችል የተፈጥሮ ማዳበሪያን እያመረተ ነው Hailemaryam Tegegn Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ አፈርን የሚያክምና ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችል የተፈጥሮ ማዳበሪያ እየመረትኩ ነው አለ። ዩኒቨርሲቲው የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችለውንና የማምረት አቅሙ ከፍተኛ የሆነውን 'ኢሴኒያ ፈቲዳ'…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል ላይ በድጋሚ ጥቃት ተፈጸመ Hailemaryam Tegegn Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል የሆነው ፎርዶው በዛሬው ዕለት በድጋሚ ጥቃት እንደተፈጸመበት የአካባቢው ባለስልጣናት ተናገሩ፡፡ አሜሪካ በትናንትናው ዕለት ፎርዶውን ጨምሮ ናታንዝ እና ኢስፋሃን በተሰኙ የኢራን የኒውክሌር ጣቢያዎች ላይ የተሳካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግልገል ጊቤ ሦስት 7 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል አመነጨ Hailemaryam Tegegn Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግልገል ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግድብ 7 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጭቷል አሉ የግድቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሃብታሙ ሰሙ። አቶ ሃብታሙ እንዳሉት ÷ ግልገል ጊቤ ሦስት ኬንያን ጨምሮ ለቀጣናው ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናው ዘርፍ በሚጠበቀው ልክ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ የጤናው ዘርፍ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሞያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ በሀገሪቱ የጤና መሰረተ ልማቶችን…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውድድር ዓመቱን በአቻ ውጤት አጠናቀቁ Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 2 አቻ ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች እስራኤል ሸጎሌ እና ዮሀንስ ኪዳኔ ሲያስቆጥሩ፥ ወልደአማኑኤል ጌቱ እና ኪቲካ ጅማ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
ፋና ስብስብ 37 A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ፈቲሃ አሕመድ Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲሃ አሕመድ የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ተማሪ ፈቲሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 989 ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው በሦስተኛ፣ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነትን በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጦርነትን ሳይዋጋ ከሩቅ የሚያስቀርና ከተፈጠረም በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ…