Fana: At a Speed of Life!

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን የዕቅዳቸው አካል ሊያደርጉ ይገባል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አስተማማኝና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተቋማት የሰላም አካቶ ትግበራን በዕቅዳቸው አካትተው ሊተገብሩ ይገባል አሉ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር በመተባበር የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያ በማግኘት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ ሲካሄድ በቆየው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ 33 ሜዳሊያዎችን በማግኘት አጠናቀቀች፡፡ የውድድሩ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፥ ‎ኢትዮጵያ በውድድሩ 8 ወርቅ፣ 9 የብር እና 16 የነሃስ…

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ወደ ታሪካዊ ከፍታ ትሸጋገራለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ታሪካዊና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ወደሆነ ከፍታ ትሸጋገራለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የትግበራ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ተደራሽነትን ማስፋት፣…

በአየር ፀባይ ምክንያት የተወሰኑ የሀገር ውስጥ በረራዎች ይቋረጣሉ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተከሰተው ጭጋጋማና ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት የተወሰኑ የሀገር ውስጥ በረራዎች ይቋረጣሉ አለ፡፡ አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት ያጋጠመው የአየር ፀባይ…

ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከሜዳው ውጭ ኒውካስል ዩናይትድን የገጠመው ቼልሲ 2 ለ 2 አቻ ተለያይቷል፡፡ ባለሜዳው ኒውካስል በቮልትማደ ሁለት ግቦች 2 ለ 0 ሲመራ ቢቆይም፥ ቼልሲ በሪስ ጀምስ እና ዦአዎ ፔድሮ ግቦች…

የተቀናጀና በጥናት ላይ የተደገፈ መፍትሔ የሚጠይቀው የፍልሰት ጉዳይ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍልሰት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተቋማዊ ትብብርና በጥናት ላይ የተደገፈ ምላሽ መስጠት ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክንደያ ገ/ህይወት (ፕ/ር)፡፡ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተጨባጭ ውጤት የተገኘበት የእቀባ እርሻ ዘዴ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ለምነትንን በማሻሻልና ውሃን በማቀብ በአነስተኛ ወጪ ከፍተኛ ምርት ማስገኘት የሚያስችለውን የእቀባ እርሻ ዘዴ በመጠቀም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አድማሱ አወቀ ለፋና…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በሊጉ…

ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና መፍትሄዎቹ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከባህል፣ ከእሴትና ሥነምግባር ያፈነገጠ ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል አሉ ምሁራን። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው ምሁራን ከባህልና እሴት ያፈነገጡ ይዘቶችን የሚያጋሩ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች…