ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለችግኝ ተከላ ከተለዩ ቦታዎች ውስጥ 750 ሺህ የሚሆኑት ጂኦግራፊያዊ መገኛቸው ይመላከታል አለ፡፡
በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ስራ አስፈጻሚ ፋኖሴ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በዚህ…