የሀገር ውስጥ ዜና ልዩ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ንቅናቄ ተጀመረ Hailemaryam Tegegn Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የምዝገባ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ በተቋሙ የምዝገባ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሄኖክ ጥላሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ዛሬ የተጀመረው ልዩ ምዝገባ ተመዝጋቢዎችን በከፍተኛ…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ Hailemaryam Tegegn Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል። ባንኩ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ካስመዘገቡት የባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ በብራሰልስ በተካሄደው የ2025 ግሎባል ጌትዌይ ፎረም ካደረጉት ተሳትፎ ጎን ለጎን…
ስፓርት አርባ ምንጭ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ Hailemaryam Tegegn Oct 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርባ ምንጭ ከተማ ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ ታምራት ኢያሱ በ76ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲመራ ቢቆይም በጨዋታው መገባደጃ ግርማ ዲሳሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ Hailemaryam Tegegn Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ተከሳሾቹ…
Uncategorized የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት አጀንዳ ለማሳደግ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ Hailemaryam Tegegn Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት አጀንዳ ለማሳደግ ከፍተኛ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው የአለም ገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ግሩፕ አመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበትና መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎችን ለማፋጠን መንግስት ቁርጠኛ ነው – አቶ… Hailemaryam Tegegn Oct 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የፊስካል አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበት እና ቁልፍ መዋቅራዊ የሪፎርም ስራዎች ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለጹ። በአቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከድራም ተጫዋችነት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትርነት… Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና ድራም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቿ ሳናይ ታካይቺ የጃፓን የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመርጠዋል፡፡ ቀደም ሲል የገዢው ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መሪ መሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ያገኙት የ64…
ስፓርት ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ፈርሚን ሎፔዝ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ የሰራ ሲሆን፥ ማርከስ ራሽፎርድ (2) እንዲሁም ላሚን ያማል…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Oct 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ቤዛሌል ስሞትሪች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…