Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውድድር ዓመቱን በአቻ ውጤት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 2 አቻ ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች እስራኤል ሸጎሌ እና ዮሀንስ ኪዳኔ ሲያስቆጥሩ፥ ወልደአማኑኤል ጌቱ እና ኪቲካ ጅማ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

37 A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ፈቲሃ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲሃ አሕመድ የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ተማሪ ፈቲሃ…

የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 989 ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው በሦስተኛ፣ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ…

ጦርነትን በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጦርነትን ሳይዋጋ ከሩቅ የሚያስቀርና ከተፈጠረም በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ…

ኢራን በአሜሪካ ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋዊ ርምጃ እወስዳለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ አሜሪካ ለፈጸመችባት ጥቃት የአጸፋ ርምጃ ለመውሰድ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ስትል አስጠንቅቃለች። አሜሪካ ከሰዓታት በፊት ግዙፉን ፎርዶው የኒውክሌር ተቋም ጨምሮ በሦስት የኢራን…

ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር በቀል እሳቤዎችን በማፍለቅ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)። የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትሩ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ መንበር ኦልቪ ሜዲዬቭ እና ከአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ ስድስት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በሊጉ 15ኛ ደረጃን በመጨረስ አስከፊ የውድድር አመትን ያሳለፈው የማንቼስተር ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ…

ዜጎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ ለመኖር የሚያስችላቸውን ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዜጎች በንጹህ አካባቢ የመኖር መብታቸው ሊረጋገጥ ይገባል አሉ። በክልሉ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ አቶ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ሚናዋን እየተወጣች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) የአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን ለማሳካት ኢትዮጵያ ድርሻዋን እየተወጣች ነው አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የአውሮፓ ህብረት 'ኢኮትሬድ' የተሰኘ ፕሮጀክትን በኢትዮጵያ…