Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለአምራቾች የሚሰጠውን አገልግሎት ማሳደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማኅበር የሎጂስቲክስ አቅሙን በማሳደግ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚገኙ አምራቾች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን መጀመሩን ገልጿል፡፡ ተቋሙ የጀመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና…

የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን አሰፋ ገለጹ፡፡ ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ እድል ፕሮግራም ጋር ባደረጉት…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ኃላፊ ናፍቆት ብርሃኑ፥ ክትባቱ በጊዜያዊና በቋሚነት በተዘጋጁ ህክምና ጣቢያዎች…

የኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ በዲፕሎማሲ ተደማጭነቷን ከፍ አድርጓል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው ሰፋፊ የተቋማት ግንባታ ሥራዎች በዲፕሎማሲ ተደማጭነቷ ከፍ እንዲል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ምሁራን ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እየተጠናከረ በመጣው የተቋማት ግንባታ ሥራዋ ተፈላጊነትንና ተደማጭነትን እያተረፈች…

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ የመግፋት ሙከራ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ይጻረራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ የመግፋትና በር የመዝጋት ሙከራዎች ዓለም አቀፍ ሕጎችን የሚጻረሩ መሆናቸው ተመላከተ፡፡ በተለይም አንዳንድ ሀገራት በቀይ ባሕር ጉዳይ እያራመዱት ያለው በር የመዝጋት አካሄድ ዓለም አቀፍ ሕግን እንደሚጻረር የዓለም…

ፖሊስን በቴክኖሎጂ ለማላቅና ለማዘመን በትኩረት እየተሠራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላምና የልማት ኃይል የሆነውን ፖሊስ በቴክኖሎጂ ለማላቅ፣ በሥልጠና ለማዘመን፣ የሥራ ቦታዎችን ምቹ ለማድረግና በሰው ኃይል ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ አባቶቻችን በአርበኝነት ስሜት የኢትዮጵያን አንድነትና ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የሁል ጊዜ ስራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የመንግስት…

መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር ኃላፊነቱን የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል – ኮ/ጄ ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር የሚሰጠውን ኃላፊነት የሚወጣ የፖሊስ ሠራዊት ተፈጥሯል ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምሥረታ ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ቼልሲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እየተፎካከሩ የሚገኙት ሰማያዊዎቹ ምሽት 12:30 የሊጉ…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምዕራብ አርሲ ሞዴል የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ከተማ የኡታ ዋዩ ሞዴል የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚከናወነው የትምህርት ቤቱ ግንባታ በ10…