የጤናው ዘርፍ በሚጠበቀው ልክ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ የጤናው ዘርፍ እንዲለወጥ አብዝተን እንፈልጋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጤና ባለሞያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ በሀገሪቱ የጤና መሰረተ ልማቶችን…