Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ ይገባል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ እንደሚገባ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን ህዝቡን በግጭት አዙሪት…

ባንኩ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ያስረከቡት ይህ የገንዘብ ድጋፍ፤ በዚህ የረመዳን ወር ለተቸገሩ ወገኖች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፏን እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ የልማት ዳይሬክተር ፖል ዋልተርስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር እንዲሁም በሁለትዮሽ የገበያ ዕድሎች ዙሪያ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራን ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ አካል የሆነው የቴክኒክ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነጻ ንግድ ትግበራ ምሳሌ…

በፌዴራል ተቋማት የተቋቋሙ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት 111 ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴራል ተቋማት የተቋቋሙ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት 111 መድረሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፤ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት ለሠራተኞች ውጤታማነት የላቀ አስተዋፅኦ…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የዲጂታል ትኬት ሽያጭ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በተመረጡ የትኬት መቁረጫ ጣቢያዎች የዲጂታል የትኬት ሽያጭ በሙከራ ደረጃ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የዲጂታል የትኬት ሽያጩ፤ በዳግማዊ ምኒልክ፣ ጦር ኃይሎች፣ ሀያት፣…

በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማስፋት የነዳጅ ወጪን መቀነስ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማስፋት የነዳጅ ወጪን መቀነስ እንደሚገባ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክና…

በ5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የብሉ ፋይበር ቦርድ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ በ5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የብሉ ፋይበር ቦርድ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ 17 ሺህ 304 ሄክታር መሬት በሚሸፍን ቦታ ላይ…

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሐ-ግብር ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አለን ካይዋ እና አቡበከር ሳኒ ሲያስቆጥሩ፤ ንግድ ባንክን ከሽንፈት ያልታደገች…

አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና የሙዚቃ መምህር አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ግጥምና ዜማ በመድረስና ክራር በመጫወት የሚታወቁት አለማየሁ ፋንታ፤ ለበርካታ ዓመታት በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በመምህርነት…