Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃልም ነው የተባለው፡፡…

የቻይና ኢነርጂ ግሩፕ በዘርፉ በኢትዮጵያ መሰማራት የሚያስችለውን ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ከቻይና ኢነርጂ ዓለም አቀፍ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ቺያዎ ሽዩቢን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ወገኖች ውይይት፤ ድርጅቱ መሰማራት በሚችልባቸው የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችን ማሻሻልና ከዋና የኤሌክትሪክ…

ቻይና በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎዋን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ መሠረት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከርና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ጥቅም ለማስጠበቅ በጋራ…

የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ጅግጅጋ ከተማ ሲገቡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ አወል…

የደሴ ከተማን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ እድገትና ለሕዝቡ ተጠቃሚነት አዲስ ምዕራፍን የከፈተ…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ኮሪያ ቁልፍ አጋር ናት – አምባሳደር ደሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ በተለይም በንግድና ኢንቨስትመንት ለምታደርገው ተሳትፎ ኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኗን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ ደቡብ ኮሪያ በአፍሪካ ለምታደርገው የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ያላት…

በክልሉ በ31 ወርቅ አምራች ማህበራት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ31 ወርቅ አምራች እና በአንድ ወርቅ አቅራቢ በአጠቃላይ 32 ማህበራት ላይ ርምጃ መወሰዱን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ማህበራቱ ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ምንም አይነት ወርቅ…

ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ እስከ ነገ ድረስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…

የተቋማትን የሳይበር ደኅንነት ለማስጠበቅ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥታዊም ሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነታቸውን ለማስጠበቅ የተለያዩ ፕሮግራሞችን መቅረጽና መተግበር ዋና ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ ይመከራል፡፡ በዚህም የተቋማቱ የሳይበር ደኅንነት ፕሮግራም የተቀናጀና የሚከተሉት ዋና ዋና…