የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ አዲስ አበባ ገቡ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ተሳታፊዎች በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከላትን ጎበኙ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ተሳታፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የሚገኙ ዳያስፖራዎች በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች አጀንዳ በመጠቆምና ተወካዮቻቸውን በመመረጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጥበቡ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥…
ስፓርት ቪክተር ጎከሬሽ የአርሰናል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ለንደን ሊያቀና ነው Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ቪክተር ጎከሬሽን ከስፖርቲንግ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱን ተከትሎ ተጫዋቹ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ነገ ወደ ለንደን እንደሚያቀና ተነግሯል፡፡ አርሰናል ለ27 ዓመቱ ስዊድናዊ አጥቂ ዝውውር 55 ነጥብ 1 ሚሊየን ፓውንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋጁ የስራ ስምሪት ሂደት ላይ ያለውን የደላሎችን ህገ ወጥ ድርጊት ያስቀራል Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አዋጅ የስራ ስምሪት ሂደት ላይ ያለውን የደላሎችን ህገ ወጥ ድርጊት ያስቀራል አለ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፡፡ በውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የነበሩ ክፍተቶችን እንደሚሞላ የታመነበት የኢትዮጵያ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ14 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ያስመዘገቡ አልሚዎች ወደ ስራ ገብተዋል Hailemaryam Tegegn Jul 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት ከ14 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ያስመዘገቡ አልሚዎች ወደ ስራ ገብተዋል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ከበደ ተስፋዬ በክልሉ የኢንቨስትመንት ፍላጎት እየጨመረ…
ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ትወክላለች Hailemaryam Tegegn Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን በመወከል ትወዳደራለች። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአሠልጣኟ ጋር ባደረገው ውይይት አትሌት ትዕግስት በዓለም ሻምፒዮና ላይ ሀገሯን በመወከል እንድትሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ከተማን 2ኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳርን ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራት ለማጠናከር በጋራ መትጋት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Hailemaryam Tegegn Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራትን አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በጋራ መትጋት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ እየተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው Hailemaryam Tegegn Jul 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያ ሥላሴ፡፡ የመከላከያ፣ የፍትህና የሰላም ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት…