በኢትዮጵያ ተጨባጭ አስተዋጽኦ ያላበረከተ ሰው ስልጣን ሊይዝ አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባላቸው ተግባራት ላይ ምንም አይነት ተጨባጭ አስተዋጽኦ ያላበረከተ ግለሰብ በፍጹም ስልጣን ሊይዝ አይችልም አሉ ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው…