የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ሆቴሎች የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ እንግዶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አጠናቅቀዋል Melaku Gedif Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚገኙ ሆቴሎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚመጡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን እንዳሉት÷ የመዲናዋ ሆቴሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ሆኗል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ70ኛ ቃኘው ኮርስ ዕጩ መኮንኖችና አሰልጣኞች በአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ማሞ ምህረቱ ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ ከቪዛ ኩባንያ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ አዳዲስ የዲጂታል ክፍያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት ያፀድቃል፡፡ የም/ቤቱን 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ እና 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤዎች መርምሮ በማፅደቅ የዕለቱን መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስረከበ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የተሰበሰቡ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክቧል፡፡ ቅርሶቹን የአፋር ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ አሕመድ አብዱቃድር ለአስተዳደሩ አስረክበዋል። ከዓድዋ ድል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር)፣ የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ ማዕቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባለው ሥራ ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአሁኑ ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ እንዳሉት፥ በጀት ዓመቱ ከቅድመ መደበኛ…
ስፓርት በቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በተለያዩ ርቀቶች ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፈዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች የቤት ውስጥ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ በመውጣት ታሪክ ሰርተዋል፡፡ በዚህም…