Fana: At a Speed of Life!

በ390 ሚሊየን ብር የተገነባው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ390 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባው ዘመናዊ የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አሸናፊ ታዘበው እንደተናገሩት÷ የኦክስጅን…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚከበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ለ16ኛ ጊዜ ነው…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች ውጤት በሚል የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ነገር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች ውጤት በሚል ሐሰተኛ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል። አንዳንዶች ከፍ ያለ ውጤት እንዳገኙ የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ ሲያዘጋጁ ሌሎች ደግሞ እጅግ ዝቅተኛ ውጤት እንዳገኙ በመግለጽ…

ሚኒስቴሩ ለውጪ ገበያ ከሚቀርቡ ማዕድናት 500 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በማዕድን ዘርፍ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት መታቀዱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊየን ማቲዎስ÷ እቅዱን ለማሳካት በዘርፉ ከተሰማሩ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት…

ኮሚሽኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተወካዮችን ማስመረጥ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተወካዮችን የማስመረጥ ስራ ተጀምሯል። የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገ/መድን÷ በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ ተሳታፊዎችን የማስመረጥ ስራ…

የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና ተመድ የውስጥ ተፈናቃዮችን ማቋቋም ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ጸሃፊ የሀገር ውስጥ መፈናቀል ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተባባሰ ከሚገኘውና…

ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲና አጋሮች ጫና እና ኃላፊነትን በመጋራት መርሕ ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት ተጨባጭ ድጋፍ እንዲያደርጉ ኢትዮጵያ ጥሪ አቅረበች፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር 74ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በስዊዘርላንድ…

ሠራዊቱ ሉዓላዊነቷ የተጠበቀች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ማስረከብ ይጠበቅበታል- ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዕዙ የግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በክብር እንድትደርስ ብዙዎች መስዋዕትነት የከፈሉላት ታላቅ ሀገር መሆኗን…

በሩብ ዓመቱ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ሥራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ወዳጅ በማብዛትና ጠላት በመቀነስ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማከናወን መቻሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ በበጀት ዓመቱ…

በሥራ ፈጠራ ላይ ያተኮረው “የእንቆጳ” ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረት ያደረገው "የእንቆጳ" ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ…