የሀገር ውስጥ ዜና 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀረበ Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀርቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለገበያ ታቀርባለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለገበያ ታቀርባለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች Melaku Gedif Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎችን ለማከናወን ተስማምታለች አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሜሪካ በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ Melaku Gedif Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ 276 ቦታዎች ተለይተዋል Melaku Gedif Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 60 ሚሊየን በላይ ችግኖች ተዘጋጅተዋል አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ደሳለኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዘንድሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 1 ነጥብ 55 ቢሊየን ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ተደርገዋል Melaku Gedif Jul 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው ክረምት ለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ÷ ለ2017 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ያለውን እምቅ ሃብት በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በመጠቀም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መስራት ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ሊከሰት ለሚችል የመሬት መንሸራተት አደጋ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የክረምት ዝናብን ተከትሎ ሊከሰት የሚችል የመሬት መንሸራተትና ጎርፍ አደጋ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለማ መሰለ (ዶ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የካንሰር ቅድመ ምርመራን ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጡት እና የፕሮስቴት ካንሰር ቅድመ ምርመራ እና ሪፈራል አቅምን ማሳደግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። “ክሊኒተች” የተሰኘው ዲጂታል ማጣሪያ ፕሮጀክት በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያዎች የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙዎች…